ጥር ወር 2014 ዓ_ም፤ ከ1.9 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተገንብቶ ወደ ስራ የገባዉ ”#ኃኪዮን” #የካፋ ልማት ማህበር ጋራዥ በመኪና አጠቃላይ ጥገና እና በመኪና እጥበት ተገቢዉን ግልጋሎት እየሰጠ እንደሆነ ተመላክቷል።

#ኃኪዮን_የካፋ_ልማት_ማህበር_ጋራዥ በተለምዶ ኮሌጅ ሰፈር አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ፤ ሰፊና የተንጣለለ መሬት ላይ ያረፈ በመሆኑ ብዙ መኪኖችን በአንድ ግዜ ሊያስተናግድ ይችላል።

#ኃኪዮን ጋራዥ በውስጡ በሚገኙ ዘመናዊ መሳሪያዎች በመታገዝ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን በመጠገን አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል። ከእነዚህም መካከል ፦ #ማንኛውም_የቦዲ_ስራ

#ሙሉ_የሞተር_እድሳት

#የላቢያጆ (የእጥበት) አገልግሎቶችን እየ

ሰጠ ይገኛል።

#ኃኪዮን_የካፋ_ልማት_ማህበር_ጋራዥን ለየት የሚያደርጉት፦

#በሞይምኮ_ከሚመጡ_ኦርጅናል_መለዋወጫዎች

#ከፍተኛ_ጥራትና_አነስተኛ_ዋጋ_መኖሩ

#የቦታዉ_ምቹ_መሆን እና #ታማኝነት ናቸዉ።

የማንኛዉም ተሽከርካሪዎች ብልሽት ከገጠምዎ ወደ #ኃኪዮን_የካፋ_ልማት_ማህበር_ጋራዥ ጎራ ይበሉ። በዚህ የህዝብ ሀብት በሆነዉ ጋራዥ መገልገል አንድም የራስን ፍላጎት ማሟላት ሲሆን ሁለትም የህዝብ ሀብት የሆነዉን ተቋማችንን (ካልማን) መደገፍ ነዉ ።