በጎባ ወረዳ ሲካሄድ የነበረው በ ቀን 11/11/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ በዓል የተከበረ ሲሆን በቦንጋ ከተማ ሲማሩ የነበሩት በ14-15/11/2015 ዓ.ም ማለትም አርብ እና ቅዳሜ ዕለት በተከታታይ በባንዲራና በሽታ/03 ትምህርት ቤት የትማሩትን ተማሪዎች ያስመርቃል።

ካፋ ልማት ማህበር በትምህርት ዘርፍ ላይ ሲያደርግ የነበረውና አሁንም እያደረግ ያለው ድጋፍ ከፍተኛ ነው ለዚህም ማሳያ እንዲሆን ከተለያዪ አጋሮች ባገኝው ድጋፍ በዴቻ ወረዳ በ3 ቀበሌዎች ውስጥ የሚገኙ 3 ት/ት ቤቶች ላይ መማሪያ ክፍሎችን መገንባቱ የሚታውስ ነው።