ኃኪዮን የካፋ ልማት ማሕበር ጋራዥ
ጥር ወር 2014 ዓ_ም፤ ከ1.9 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተገንብቶ ወደ ስራ የገባዉ ”#ኃኪዮን” #የካፋ ልማት ማህበር ጋራዥ በመኪና አጠቃላይ…
የካፋ ባህል ታሪክ እና ቋንቋ እንዲሁም በሻተራሻ ገሮ ገብሬ ስራዎች ላይ የተኮረ ዓውደ – ጥናት
የካፋ ልማት ማህበር ከቡና ሚዲያ ና ኮምንኬሽን ጋር በመተባበር ተዘጋጀ ፕርግራም በ አዲስ አበባ ልደታ ስማርት ፕላዛ በመካሄድ ላይ ይገኛል።…
በቦንጋ ከተማ 03 ት/ቤት በተፋጠነ የትምህርት ፕሮግራም ስር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ተመረቁ።
ባገባደድነዉ የትምህርት ዘመን የተፋጠነ ትምህርት ሲሰጥ ከነበሩበት 5 ትምህርት ቤቶች አንዱ የሆነዉና በቦንጋ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኘዉ 03 ት/ቤት በዛሬዉ…
የካፋ ልማት ማህበር ከጀኔቫ ግሎባል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በቦንጋ ከተማ ባካሄደዉ ከ1ኛ-3ኛ ክፍል በተፋጠነ ትምህርት ተከታትለዉ ያጠናቀቁ ተማሪዎች ምረቃ መርሃ-ግብር አካሂዷል ።
የምረቃ ፕሮግራም ላይ ተገኝተዉ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የካፋ ልማት ማህበር ምክትል ዳይሬክተርና የግምገማና ክትትል ክፍል ኃላፊ ሀጂ በድሩዘማን አብደላ እንኳን…
ካፋ ልማት ማህበር ከጄኔቫ ግሎባል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በ 5 ትምህርት ቤቶች በተፋጠነ ትምህርት ሲከታተሉ የነበሩትን ተማሪዎች በማስመረቅ ላይ ይገኛል።
በጎባ ወረዳ ሲካሄድ የነበረው በ ቀን 11/11/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ በዓል የተከበረ ሲሆን በቦንጋ ከተማ ሲማሩ የነበሩት በ14-15/11/2015 ዓ.ም ማለትም…
በትምህርት ላይ የ 2015 ዓ ም የካፋ ልማትና የጄኔቫ ግሎባል ስራ አፈፃፀም እና የ2016 ቅድመ ዝግጅት
በያዝነዉ አመት መጀመሪያ ላይ የካፋ ልማት ማህበር ጄኔቫ ግሎባል ከሚባል አለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ተቋም ጋር በጥምረት እየሰራ የነበረዉ የተፋጠነ…
የካፋ ልማት ማህበር ቅርንጫፍ ዳግም ማጠናከርያ ስብሰባ በሚዛን አማን ከተማ ተካሄደ
የካፋ ዞን ምክትል አስተዳደር ክቡር ደመላሽ ንጉሴ እና የካልማ ዳሬክተር አቶ ይገዙ ቡርሃኑ በተገኙበት ስብሰባው በአባቶች ምርቃት ተጀምሮ በእለቱ ከተገኙ…
በካፋ ልማት ማህበርና በጄኔቫ ግሎባል እየተሰጠ የሚገኘዉ የተፋጠነ የትምህርት ፕሮግራም
በካፋ ልማት ማህበርና በጄኔቫ ግሎባል እየተሰጠ የሚገኘዉ የተፋጠነ የትምህርት ፕሮግራም የተፋጠነ የትምህርት ፕሮግራም ማለት ዜጎች በሁሉም ቦታ’ና ሁኔታ የሚማሩበት እና…