Author: admin

የካፋ ልማት ማህበር ከጀኔቫ ግሎባል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በቦንጋ ከተማ ባካሄደዉ ከ1ኛ-3ኛ ክፍል በተፋጠነ ትምህርት ተከታትለዉ ያጠናቀቁ ተማሪዎች ምረቃ መርሃ-ግብር አካሂዷል ።

የምረቃ ፕሮግራም ላይ ተገኝተዉ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የካፋ ልማት ማህበር ምክትል ዳይሬክተርና የግምገማና ክትትል ክፍል ኃላፊ ሀጂ በድሩዘማን አብደላ እንኳን…

ካፋ ልማት ማህበር ከጄኔቫ ግሎባል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በ 5 ትምህርት ቤቶች በተፋጠነ ትምህርት ሲከታተሉ የነበሩትን ተማሪዎች በማስመረቅ ላይ ይገኛል።

በጎባ ወረዳ ሲካሄድ የነበረው በ ቀን 11/11/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ በዓል የተከበረ ሲሆን በቦንጋ ከተማ ሲማሩ የነበሩት በ14-15/11/2015 ዓ.ም ማለትም…