Category: Community Service

የካፋ ልማት ማህበር ከጀኔቫ ግሎባል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በቦንጋ ከተማ ባካሄደዉ ከ1ኛ-3ኛ ክፍል በተፋጠነ ትምህርት ተከታትለዉ ያጠናቀቁ ተማሪዎች ምረቃ መርሃ-ግብር አካሂዷል ።

የምረቃ ፕሮግራም ላይ ተገኝተዉ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የካፋ ልማት ማህበር ምክትል ዳይሬክተርና የግምገማና ክትትል ክፍል ኃላፊ ሀጂ በድሩዘማን አብደላ እንኳን…